ስለ ፕ/ር አክሊሉ በጥቂቱ

ፕሮፌሰር አክሊሉ ዳለሎ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦግራፊና አካባቢ ትምህርት ፕሮፌሰር ሲሆን በዚሁ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪውን በጂኦግራፊና ሁለተኛ ዲግሪውን በካሪኩለምና ኢንስትራክሽን አግኝቷል። ቀጥሎም ጀርመን አገር ከሚገኘው የዩሮፕያን ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ፍለንስቡርግ የማስተር ኦፍ ሳይንስ ዲግሪ በተለዋጭ ኢነርጂ ሲስተምና አስተዳደር እና የፒኤችዲ ዲግሪ በጂኦግራፊና አካባቢ ትምህርት አግኝቷል። ከ1981 ዓ/ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በማስተማርና በተለያዩ የምርምርሥራዎች እየተሳተፈ የሚገኝ ሲሆን ዘርፈ-ብዙ ሙያዊና ማህበራዊ አገልግሎቶችንም አበርክቷል። ከእነዚህ መካከል በቅርቡ ተጠናቅቆ ሥራ ላይ የዋለውን የኢትዮጵያ ትምህርትና ሥልጠና ፍኖተ-ካርታ ካስተባበሩ ስድስት የአገራችን ምሁራን አንዱ በመሆንና የመምህራን ትምህርት ዘርፉን ደግሞ በመምራት ያገለገለበት ተጠቃሽ ነው።

photo 2025 08 14 13 36 45

Awards

alexander von humbolt
Experienced researcher fellowship

2011/12

images
PhD Scholarship

1996-2021

aaulogo
Excellence in teaching

2014

“Whole children and whole human beings are fundamental to building a world where all beings develop and thrive” (J. P. Miller).

Aklilu Dalelo
Shopping Cart
  • Your cart is empty.